ዜና 📢 የM.A ኮሌጅ ፈቃድ ታድሷል M.A ኮሌጅ በኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የፈቃድ እድሳት ማረጋገጫ ማግኘቱን በደስታ እንገልጻለን። ባለሥልጣኑ ኮሌጁ ላቀረበው የፈቃድ እድሳት ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ በመስጠት የፈቃድ እድሳት ጊዜን እስከሚቀጥለው ውሳኔ ድረስ ማራዘሙ ተገልጿል። ይህ ማረጋገጫ በአሶሳ እና በጊልገል ቤሌስ ካምፓሶቻችን የምንሰጠውን የትምህርት አገልግሎት በህጋዊ መንገድ ቀጣይነት ለማስጠበቅ ያስችለናል። ለተማሪዎቻችን፣ ለመምህራኖቻችን እና ለሁሉም ባለድርሻ…
Read More
Recent Comments